የሀገራችን አትሌቶች የዴልሂው የተበከለ አየር ሩጫውን ከማሸነፍ አላገዳቸውም

ታትሟል

ከፍተኛ የአየር ብክለት ባለባት የህንዷ ዴልሂ ከተማ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር በጥቂቱ ይቃኙ...

ላለመረበሽ ጆሮዋቸውን በሙዚቃ ማዳመጫ ደፍነው የሚሮጡ ቢኖሩም ከብክለት ለመትረፍ አፋቸውን የሸፈኑም ብዙ ነበሩ
የምስሉ መግለጫ, በውድድሩ ላይ ከተበከለው አየር እራሳቸውን ለማትረፍ በዚህ መልኩ አፋቸውን የሸፈኑ በርካቶች ነበሩ።
ብርሃኑ ለገሰ ፣ አንዱአምላክ በልሁና ሌዮናርድ ኮሪር
የምስሉ መግለጫ, ብርሃኑ ለገሰ፣ አንዱዓምላክ በልሁና ሌዮናርድ ኮሪር የዴልሂ ማራቶን አሸናፊዎች ሆነዋል
የዴልሂ ግማሽ ማራቶን ተወዳዳሪዎች
የምስሉ መግለጫ, የዴልሂ ግማሽ ማራቶን ተወዳዳሪዎች ንጹህ አየርን ፍለጋ
ብርሃኑ ለገሰ የዴልሂ ግማሽ ማራቶን አሸናፊ
የምስሉ መግለጫ, ብርሃኑ ለገሰ የዴልሂውን ግማሽ ማራቶን ለማሸነፍ አፉን መሸፈን አላስፈለገውም
መርዛማ አየር መከላከያ አጥልቀው የሚሮጡም ነበሩ
የምስሉ መግለጫ, በውድድሩ ላይ መርዛማ አየር መከላከያ አጥልቀው የሚሮጡም ነበሩ
የዴልሂ ግማሽ ማራቶን ተሸላሚዎች - ብርሃኑ ለገሰ አንደኛ፣ አንዱአምላክ በልሁ ሁለተኛ እና አሜሪካዊው ሌዮናርድ ሶስተኛ
የምስሉ መግለጫ, የዴልሂ ግማሽ ማራቶን ተሸላሚዎች - ብርሃኑ ለገሰ አንደኛ፣ አንዱአምላክ በልሁ ሁለተኛ እና አሜሪካዊው ሌዮናርድ ሶስተኛ
ይህ ሯጭ ''አየሩ ሩጫ ሩጫ ይሸታል ነገር ግን አየሩ እጅግ በጣም ተበክሏል'' የሚል መልዕክት አስተላልፏል
የምስሉ መግለጫ, ይህ ሯጭ ''አየሩ እጅግ በጣም ተበክሏል'' የሚል መልዕክትን አስተላልፏል