"መጪው ትውልድ ከእኛ ምን ይወርሳል? ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።"

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, "መጪው ትውልድ ከእኛ ምን ይወርሳል? ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።"
ታትሟል

ከዚህ ቀደም 6 ፊልሞችንና በርከት ያሉ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን የሰራ ሲሆን አሁንም አዲስ ፊልም እየሰራ ነው።