በሞት የተለያትን ባሏን ፊት የወሰደውን ግለሰብ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታገኘው ሚስት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በሞት የተለያትን ባሏን ፊት የወሰደውን ግለሰብ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታገኘው ሚስት
ታትሟል

የአንድ ልጅ እናት የሆነችው አሜሪካዊቷ ሊሊ ሮስ በሞት የተለያትን ባሏን ፊት በንቅለ ተከላ የተቀየረለትን ግለሰብ ለመጀመሪያ ጊዜ ልታገኘው ነው።