የኬንያ ሚስጥራዊ የሌሊት ሯጮችን ይተዋወቋቸው

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኬንያ ሚስጥራዊ የሌሊት ሯጮችን ይተዋወቋቸው።
ታትሟል

በገጠራማ ኬንያ የሚኖሩ ሰዎች ስለ ሚስጠራዊ የሌሊት ሯጮች ይናገራሉ። በገጠር የሚኖሩ ሌሊት በሚሮጡ ሰዎች መንፈስ በፍርሃት እና በጭንቀት ስሜት ይዋጣሉ። እኚህ የሌሊት ሯጮች ግን ማን እንደሆኑ? ለምን እንደሚሮጡ ማንም በትክክል አያውቅም። የቢቢሲው ዘጋቢ በዚህ ላይ ምረመራ ለማድረግ ወደ ኬንያ ገጠራማ ስፍራ ተጉዟል።