ኮሮናቫይረስ፡ ኽርድ ኢሚውኒቲ ምንድን ነው? ኮሮናቫይረስንስ ይከላከል ይሆን?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኽርድ ኢሚውኒቲ ምንድን ነው?
ታትሟል

አንድን ወረርሽኝ ለመከላከል ሁለት ነገሮች እንደ መፍትሔነት ይቀመጣሉ። አንደኛው ክትባት ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ኽርድ ኢሚውኒቲ (ተፈጥሯዊ በሽታን የመከላከል አቅም) ነው። ለመሆኑ ኽርድ ኢሚውኒቲ ምንድን ነው? ኮሮናቫይረስን ከመከላከል ረገድስ ኽርድ ኢሚውኒቲ ሚናው ምን ይሆን?