የሜክሲኮ ርዕደ መሬት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የሜክሲኮ ርዕደ መሬት
ታትሟል

ሜክሲኮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመሬት መንቀጥቀጥ የሞቱበትን አደጋ በምትዘክርበት ቀን 7.1 የተመዘገበ ሌላ አደጋ ገጥሟታል።