የኬንያ ዳኞችን አለባበስ የቀየረች ኢትዮጵያዊት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ከነጻነት በኋላ ራሳቸውን የሚወክል ካባ መልበስ የጀመሩት በኢትዮጵያዊቷ ኮከብ በተሰራላቸው ልብስ ነው።
ታትሟል

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ከነጻነት በኋላ ራሳቸውን የሚወክል ካባ መልበስ የጀመሩት በኢትዮጵያዊቷ ኮከብ በተሰራላቸው ልብስ ነው። ምስሎች ከቢቢሲ ጌቲ ኢሜጅስና ኮኪ ዲዛይንስ የተገኙ ናቸው።