‘’ግራ ጡቴ ሲቀዘቅዘኝ . . .’’

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ''ጡቴን ይዞ መጓዝ ጀመረ''
ታትሟል

የቴሌቪዥንና የሬድዮ አቅራቢዋ አኒታ ንደሮ በናይሮቢ አውቶብስ ጾታዊ ትንኮሳ ደርሶባታል፤ እርሷ ልምዷን ስታጋራ ሌሎች ሴቶችም እንደሚከተሏት ተስፋ ታደርጋለች።