የ10 ዓመቷ ታዳጊ ተማሪ ቦርሳ የመሥራት ችሎታዋን በመጠቀም ፓኪስታንን ለማጽዳትና ከሀገሯ ቆሻሻን ለማስወገድ ቆርጣ ተነስታለች።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የ10 ዓመቷ ታዳጊ ተማሪ ቦርሳ የመሥራት ችሎታዋን በመጠቀም ፓኪስታንን ለማጽዳትና ከአገሯን ቆሻሻ ለማስወገድ ቆርጣ ተነስታለች።
ታትሟል

የ10 ዓመቷ ታዳጊ ተማሪ ቦርሳ የመሥራት ችሎታዋን በመጠቀም ፓኪስታንን ለማጽዳትና ከሀገሯ ቆሻሻን ለማስወገድ ቆርጣ ተነስታለች። ዚማል ዑመር ቆሻሻ በመሰብሰብና ወደ ስጦታ ማበርከቻ ቦርሳዎች በመቀየር የሽያጩንም ትርፍ ለተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች ትሰጣለች።