የጠፉ ስዎችን ከማግኘት እስከ ወንጀል መከላከል ቻይና የመልክ መለያ ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ በማዋል ፈር ቀዳጅ ሆናለች።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የጠፉ ስዎችን ከማግኘት እስከ ወንጀል መከላከል ቻይና የመልክ መለያ ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ በማዋል የመጀመሪያ ሆናለች።
ታትሟል

ይህ ሰው ሠራሽ መልክን የሚለይ ቴክኖሎጂ ያላቸው ካሜራዎች የግል ደህንነትና የሥነ ምግባር ጥያቄዎችን አስነስቷል።