ዶ/ር ኃይለ ልዑል መኮንን፡ "ለመጠንቀቅ የሞት ዜና መጠበቅ የለብንም"

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ዶ/ር ኃይለ ልዑል መኮንን፡ "ለመጠንቀቅ የሞት ዜና መጠበቅ የለብንም"
ታትሟል

በኢትያጵያ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ ነው። ነገር ግን አልፎ አልፎ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ዝቅተኛ መሆን በሕብረተሰቡ ዘንድ መዘናጋትን እየፈጠረ ነው። ይህ ደግሞ የወረርሽኙን ባሕርይ ካለማወቅ ነው ይላሉ የሕክምና ባለሞያዎች። በኮሮናቫይረስ ዙሪያ እየሰሩ የሚገኙት ዶ/ር ኃይለ ልዑል መኮንን "የቁጥሩ መቀነስና መጨመር ሊያዘናጋን አይገባም፤ ሁል ጊዜም ጥንቃቄ ሊለየን አይገባም" ይላሉ።