በኢራቅ አይ ኤስን የሚዋጉ ወታደሮችን ወደ ቀብር አስፈጻሚነት ተቀየሩ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በኢራቅ ኮሮናቫይረስ በአንድ ሰው ምክንያት መላ ቤተሰቡን በእንባ እያራጨ ነው
ታትሟል

በኢራቅ የኮሮናቫይረስ እጅግ በመጨመሩ አዳዲስ የመቃብር ስፍራዎች በበረሃማ አካባቢ እየተስፋፉ ይገኛሉ። በእነዚህ ቦታዎች አምቡላንሶች በየቀኑ አስከሬን የሚያመላልሱ ሲሆን ቢያንስ በቀን ከ80 በላይ አስከሬን ወደ ስፍራው ይወሰደል። የየአይ ኤስ ጽንፈኛ ቡድንን የሚዋጉት መደበኛ ያለሆኑትን ወታደሮች ቀብር አስፈጻሚ ለመሆን ተገደዋል።